A spokesman for the U.N. High Commissioner for Refugees warned on Tuesday that the humanitarian situation in eastern DR Congo ...
The U.S. Senate on Monday confirmed Scott Bessent to become U.S. Treasury secretary, clearing the confirmation with a 68-29 ...
የኮሎምቢያው ፕሬዝደንት ከአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ጋራ በትዊት ያደረጉት ምልልስ፣ የቡና ሲኒ ማዕበል አስነስቷል። ፕሬዝደንት ትረምፕ በሕገ ወጥ ስደተኞች ላይ እየወሰዱ ባለው ጠንክራ ...
በሰደድ እሳትና አደገኛ አውሎ በተጠቃው ካልፎርኒያ ግዛት እስከ አኹን 27 ሰዎች ሞተዋል። እስከ 15 ሺሕ የሚገመቱ ቤቶችንም አውድሟል። አንድ መቶ ሺሕ ነዋሪዎች ቤታቸውን ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ ...
የሶማሊያዋ ከፊል ራስ ገዟ የፑንትላንድ ኃይሎች አንድ ወር ለተቃረበ ጊዜ የእስላማዊው ጽንፈኛ ቡድን ተዋጊዎች በመሸጉባቸው ተራራማ አካባቢዎች ላይ የተነጣጠረ ጥቃት ሲሰነዝሩ ቆይተዋል። ከሁሉ የበረታው ...
A spokesman for the U.N. High Commissioner for Refugees warned on Tuesday that the humanitarian situation in eastern DR Congo ...
(ዝርዝሩን ከላይ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ) ከፋኖ ታጣቂ ቡድኖች ውስጥ የአንዱ መሪ የሆኑት አቶ እስክንድር ነጋ በእርሳቸው የሚመራው ቡድን ባለፈው ሳምንት ከዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ ተወካዮች ...
የኢትዮጵያን ታሪካዊ ቴምብሮች አሰባስቦ የያዘው ህንዳዊ ዲፕሎማት፣ ቴምብር አገልግሎት ላይ መዋል ከጀመረበት ጀምሮ የተለያዩ ሀገራት ቴምብሮችን ሰብስቧል። ከ13 ዓመቱ ጀምሮ መሰብሰብ የጀመረው ...
በሩዋንዳ የሚታገዘው ኤም 23 የተባለው ታጣቂ ቡድን ቁልፍ የሆነችውን የምሥራቅ ኮንጎ ዋና ከተማ ተቆጣጥሬአለሁ ማለቱን ተከትሎ ዩናይትድ ስቴትስ ድርጊቱን አውግዛለች። በተያያዘ ዜና የኬኒያ ፕሬዚደንት ...
በሱዳን ምዕራብ ዳርፉር ክፍለ ግዛት ሲቪሎች ላይ ግፍ በመፈጸም የተወነጀሉ ሰዎች እንዲያዙ የእሥር ማዘዣ ለማውጣት እየተዘጋጁ መሆኑን የዓለም አቀፍ ወንጀል ፍርድ ቤት አቃቤ ህግ አስታወቁ። ላለፉት ...
The White House announced late Sunday the United States was backing off a series of retaliatory measures levied against ...
ቻይና በእንስሳት በሽታ ወረርሽኝ ስጋት ምክንያት ከአፍሪካ፣ ከእስያ እና ከአውሮፓ ወደ ሀገሯ ይገባ የነበረውን የበግ፣ የፍየል እና የዶሮ ስጋ ምርት አገደች። ቻይን በማንኛውም ዐይነት የስጋ ምርት ...